ተንቢሃት
  • 4.9

ተንቢሃት

  • Latest Version
  • Nuud Apps

ተንቢሃት:- ሙስሊም ሴቶችን ልዩ የሚያደርጉ ህግጋት

About this app

ተንቢሃት:- ሙስሊም ሴቶችን ልዩ የሚያደርጉ
ህግጋት.
በታላቁ ዓሊም በዶ/ር ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን
ኢብኑ አብደላህ አል ፈውዛን የተዘጋጀው ኪታብ በወንድም
ዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ ዳውድ (አቡ ዐብዲረህማን) ተተርጉሞ በመጽሃፍ መልኩ ታትሞ ከወጣ የቆየ ሲሆን አሁን ደሞ በአሳታሚው ፍቃድ ሁሉንም ተደራሽ ለማድረግና ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ በማድረግ በ nuudapps.com ዲዛይን ተደርጎና ተሰርቶ ቀርቦሎታል። ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

Versions ተንቢሃት