የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
  • 4.3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

  • Phiên bản mới nhất
  • ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት

ይህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Bình luận Kinh thánh tiếng Amharic) የጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁልፍ መሣሪያ ነው።

Giới thiệu về ứng dụng này

ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ 1989 በ.ም. የታተመ ነው። ማብራሪያው ፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ተደርጎ ማብራሪያው ፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል።

Phiên bản የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic