አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)

  • Phiên bản mới nhất
  • Huda Soft

የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር 2 አፕ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ

Giới thiệu về ứng dụng này

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ –50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች ፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በ pdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

Phiên bản አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)