Begena Memaria
  • 4.5

Begena Memaria

  • Последняя версия
  • Abrham Mekonnen

Это приложение создано для студентов Begena

Об этом приложении

ይህ አፕሊኬሽን ለበገና ተማሪዎች ሲሆን የበገና ተማሪዎች በገናቸውን አፕሊኬሽኑ ላይ ካለው በተመሳሳይ መነሻ/ሜጀር ከጨረሱ በኋላ በቃኙበት መነሻ መማሪያ መዝሙሮች ውስጥ ገብተው በተመሳሳይ ሜጀር ያስችላል።።።።።። ይህም በተቃኘበት ሜጀር ተመሳሳይ መዝሙር ለመዘመር ይረዳል። ብዙ የሚጎድሉት ቢኖሩም ከዚህ ቀጣይ በሚወጡት አፕሊኬሽኖች ላይ በየጊዜው ከወዲሁ ማሳወቅ እፈልጋለሁ።። ለማንኛውም አስተያየት о нас ላይ በቴለግራም ወይም በኢሜል አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ።።።። фото

Версии Begena Memaria