አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

  • Versão mais recente
  • Huda Soft

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ

Sobre este aplicativo

ይህ የሞባይል የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1-50 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ ነው ነው።።
50-100 ያለውን ደርስ በቁጥር 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል።

መተግበሪያው,
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

Versões አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)