Sobre este aplicativo
Gratuito:- ሙስሊም ሴቶችን ልዩ የሚያደርጉህግጋት.
በታላቁ ዓሊም በዶ/ር ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን
ኢብኑ አብደላህ ፈውዛን የተዘጋጀው ኪታብ በወንድም
ዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ ዳውድ (አቡ ዐብዲረህማን) ተተርጉሞ መልኩ መልኩ ከወጣ የቆየ ሲሆን አሁን ደሞ በአሳታሚው ፍቃድ ሁሉንም ተደራሽ ለማድረግና ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ በማድረግ nuudapps.com ዲዛይን ተሰርቶ ተሰርቶ ቀርቦሎታል።። ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።