Begena Memaria
  • 4.5

Begena Memaria

  • Versão mais recente
  • Abrham Mekonnen

Este aplicativo foi desenvolvido para alunos da Begena

Sobre este aplicativo

ይህ አፕሊኬሽን ለበገና ተማሪዎች ሲሆን የበገና ተማሪዎች በገናቸውን አፕሊኬሽኑ ካለው በተመሳሳይ መነሻ/ሜጀር ቃኝተው ከጨረሱ በቃኙበት በቃኙበት መነሻ መማሪያ መዝሙሮች የሚለው ገብተው በተመሳሳይ ሜጀር ለመዘመር ያስችላል።። ይህም በተቃኘበት ሜጀር ተመሳሳይ መዝሙር ለመዘመር ይረዳል። ብዙ የሚጎድሉት ነገሮች ከዚህ ቀጣይ በሚወጡት አፕሊኬሽኖች ላይ በየጊዜው እንደሚስተካከል ከወዲሁ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። ለማንኛውም አስተያየት Sobre nós ላይ በመግባት በቴለግራም ወይም በኢሜል አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ

Versões Begena Memaria