የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
  • 5.0

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

  • Dernière version
  • Huda Soft

ይህ አፕ ከ100 በላይ የዑለሞች ድንቃ ድንቅ ንግግሮች በአጭሩ አካቶ ይዟል።

À propos de cette application

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን ﷺ ላይ ይውረድ ይውረድ።
ይህ አፕ ከ100 በላይ የዑለሞች ድንቃ ድንቅ ንግግሮች በአጭሩ አካቶ ይዟል። አፑ በውስጡ ካካተታቸው ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ንግግሮች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችልልይችልማድረግ
✑ቀልቦትን የገዛዋት ንግግር መርጠው ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፒክቸሮችን በቀላሉ ማዘጋጀት ይችላሉ ይችላሉ
✑ከድንቅ ንግግሮች መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምት ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮች እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
HUDA SOFT ||HUDA SOFT

Versions የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች