አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)

  • Dernière version
  • Huda Soft

የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር 2 አፕ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር၁ጥር

À propos de cette application

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።

ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

Versions አል-ኡሱሉ ሰላሳ ቁጥር (02)