Begena Memaria
  • 4.5

Begena Memaria

  • Dernière version
  • Abrham Mekonnen

Cette application est conçue pour les étudiants de Begena

À propos de cette application

ይህ አፕሊኬሽን የተሰራው ለበገና ተማሪዎች ሲሆን የበገና ተማሪዎች በገናቸውን አፕሊኬሽኑ ላይ ካለው በተመሳሳይ መነሻ / ሜጀር ቃኝተው ከጨረሱ በኋላ በቃኙበት መነሻ መማሪያ መዝሙሮች የሚለው ውስጥ ገብተው በተመሳሳይ ሜጀር ለመዘመር ያስችላል።። ይህም በተቃኘበት ሜጀር ተመሳሳይ መዝሙር ለመዘመር ይረዳል። ብዙ የሚጎድሉት ነገሮች ቢኖሩም ከዚህ ቀጣይ በሚወጡት አፕሊኬሽኖች ላይ በየጊዜው እንደሚስተካከል ከወዲሁ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። ለማንኛውም አስተያየት à propos de nous ላይ በመግባት በቴለግራም ወይም በኢሜል አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ

Versions Begena Memaria