Begena Memaria
  • 4.5

Begena Memaria

  • Latest Version
  • Abrham Mekonnen

This App is built for Begena students

About this app

ይህ አፕሊኬሽን የተሰራው ለበገና ተማሪዎች ሲሆን የበገና ተማሪዎች በገናቸውን አፕሊኬሽኑ ላይ ካለው በተመሳሳይ መነሻ/ሜጀር ቃኝተው ከጨረሱ በኋላ በቃኙበት መነሻ መማሪያ መዝሙሮች የሚለው ውስጥ ገብተው በተመሳሳይ ሜጀር ለመዘመር ያስችላል። ይህም በተቃኘበት ሜጀር ተመሳሳይ መዝሙር ለመዘመር ይረዳል። ብዙ የሚጎድሉት ነገሮች ቢኖሩም ከዚህ ቀጣይ በሚወጡት አፕሊኬሽኖች ላይ በየጊዜው እንደሚስተካከል ከወዲሁ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። ለማንኛውም አስተያየት About us ላይ በመግባት በቴለግራም ወይም በኢሜል አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ

Versions Begena Memaria